E-አረካ

አገልግሎቶች

የመሬት ካዳስተር ዘርፍ

25 አገልግሎቶች
በስልታዊ ዘዴ የከተማ መሬት ይዞታ ይመዝገብልኝ ጥያቄ አገልግሎት 3ሰዓት በአልፎ አልፎ ዘዴ የከተማ መሬት ይዞታ ማረጋገጥ አገልግሎት 3ሰዓት የካዳስተር ቅየሳ አገልግሎት 3ሰዓት የ30 ቀን ካርታ የመስራት አገልግሎት 8ሰዓት ›20ደቂቃ ምትክ ሰርተፍኬት አዘጋጅቶ የመስጠት አገልግሎት 2ሰዓት ›50ደቂቃ ይዞታ ማህደር ማጣሪያ (የይዞታ ስምምነት) የመስጠት አገልግሎት 3ሰዓት ይዞታ የመቀላቀል አገልግሎት 3ሰዓት ይዞታ የመክፈል አገልግሎት 3ሰዓት የይዞታ መብት መረጃን ወቅታዊ የማድረግ አገልግሎት 3ሰዓት ›20ደቂቃ የዋስትና እና እዳ እገዳ ምዝገባ የመስጠት አገልግሎት 3ሰዓት የዋስትና እና እዳ እገዳ ስረዛ የማድረግ አገልግሎት 3ሰዓት ህጋዊ ካዳስተር መረጃ ቅጅ የመስጠት አገልግሎት 2ሰዓት ›50ደቂቃ የይዞታ ወሰን ነጥብ መለወጥ ወይም የወሰን ምልክት ማመላከት አገልግሎቶች 3ሰዓት የሊዝ ውል ፣ማስተካከል የመስጠት አገልግሎት 4ሰዓት ›20ደቂቃ ዲጂታል ካርታ የመስራት አገልግሎት 2ሰዓት ›50ደቂቃ የንብረት ግምት የመስጠት አገልግሎት 4ሰዓት ›30ደቂቃ ኮፒ መረጃ የመስጠት አገልግሎት 2ሰዓት ›40ደቂቃ የ30ቀን ካርታ የማስተካከል አገልግሎት 1ሰዓት ›30ደቂቃ ለተቋማት መግለጫ የመስጠት አገልግሎት 1ሰዓት ›30ደቂቃ የዘመኑ ግብር የማስገበር አገልግሎት 1ሰዓት ›50ደቂቃ በፍርድ ቤት ትዛዝ የስም ለውጥ የማደረግ አገልግሎት 2ሰዓት ›50ደቂቃ የስመ-ንብረት ዝውውር አገልግሎት 22ሰዓት ›10ደቂቃ የባንክ ወይም የፍርድ ቤት እግድ የማገድ አገልግሎት 11ሰዓት ›40ደቂቃ ምትክ ሰርትፍኬት የአገልግሎት ክፍያ የማስከፈል አገልግሎት 1ቀን ›9ሰዓት ›20ደቂቃ ይዞታ ማቻቻያ አገልግሎት ክፍያ 3ሰዓት ›20ደቂቃ